የስልጤ ዞን ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዎች መምሪያ
ተልዕኮ
ለዜጎች ምቹ የሥራ ዕድሎች እንዲፈጠሩ፣አሠሪዎችና ሠራተኞች በሕግ የተደነገጉ መብቶችና ግዴታዎችን አክብረው የጋራ ራዕይ በመሰነቅ ለዞኑ ልማት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ፣ መሠረታዊ የሥራ ላይ መብቶች እንዲከበሩ፣ምርትና ምርታማነት እንዲያድግና ተወዳዳሪነት እንዲጨምር፣የኢንዱስትሪ ሰላም በዘላቂነት እንዲሰፍን በየደረጀው ከሉት የመንግስት መ/ቤቶች፣ ከሚኒስተር መ/ቤት፣ ከልማት አጋሮችና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበርና በመቀናጀት ለእነዚህ ጉዳዮች ምላሽ ሊሰጥ የሚችል ፍትሃዊ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አስተዳደር ሥርዓት ተዘርግቶ ተግባራዊ ይሆናል፡፡
ራዕይ
በበ2022 ዓ.ም የኢንዱስትሪ ሠላም የሰፈነበት ፣የሥራ ዕድሎች ፍትሃዊ ተጠቃሚነትና የማኀበራዊ ደኀንነትና ልማት አገልግሎት ተስፋፋቶ ማየት
እሴቶች
• በመቻቸልና በውይይት ልዩነትን መፍታት
• አለመደላት/ሁሉንም በእኩል ማየት
• ለተገልጋይ ክብር መስጠት
• በአንድነት መሀል የሚኑሩ ልዩነትን መክበር
• ለአካል ጉደተኞች ጉደይ ቅድሚያ መስጠት
• ማህበራዊ ጥበቀና ሰላም መስፋፈት
• የጻታ እኩልነት
• የእንዱስቱሪ ሰላምን መረጋገጥ